የግርጌ ማስታወሻ
c በንድፈ ሐሳብ ደረጃ በአዋቂዎች ቻት ሩም መጠቀም የሚችሉት ከተወሰነ የዕድሜ ክልል በላይ ያሉ ሰዎች ናቸው። ይህም የሆነበት ምክንያት በአብዛኛው የሚነጋገሩባቸው ርዕሰ ጉዳዮችና የሚላላኳቸው ፎቶዎች ወሲብ ነክ በመሆናቸው ነው። ይሁን እንጂ የዘጠኝ ዓመት ልጆች ሳይቀሩ በአዋቂዎች ቻት ሩም ውስጥ ለመግባት ሲሉ ዕድሜያቸውን እንደሚደብቁ ጥናቶች ያሳያሉ።