የግርጌ ማስታወሻ
b በገዛ አካል ላይ ጉዳት ማድረስ ሲባል ሰውነትን ከመበሳት ወይም ከመነቀስ ይለያል። ሰዎች ሰውነታቸውን የሚነቀሱት ወይም የሚበሱት ለፋሽን ብለው እንጂ ስሜታቸው አስገድዷቸው አይደለም። የነሐሴ 2000 ንቁ! መጽሔት ገጽ 20 እና 21ን ተመልከት።