የግርጌ ማስታወሻ
d በገዛ ሰውነት ላይ ጉዳት ስለማድረስ ስንጠቅስ በሴት ጾታ የተጠቀምነው ለዚህ ነው። ነገር ግን በዚህ ርዕስ ውስጥ የተጠቀሰው መሠረታዊ ሐሳብ ለሁለቱም ጾታዎች ይሠራል።
ሊታሰብባቸው የሚገቡ ነጥቦች
◼ አንዳንድ ወጣቶች በሰውነታቸው ላይ ጉዳት ማድረስን የሚመርጡት ለምንድን ነው?
◼ ይህንን ርዕስ ካነበብሽ በኋላ ወደ አእምሮሽ የመጡ ጭንቀትን ለመቋቋም የሚረዱ አንዳንድ ጥሩ መንገዶች አሉ?