የግርጌ ማስታወሻ c ስሜትሽን እንዴት በቃላት መግለጽ እንደምትችዪ ለመለማመድ አንዳንድ ጊዜ ሐሳብሽን በጽሑፍ ማስፈር ትችያለሽ። የመጽሐፍ ቅዱስን መዝሙሮች የጻፉት ከባድ ጭንቀት ያጋጠማቸው ሰዎች ሲሆኑ የሚሰማቸውን ጸጸት፣ ብስጭትና ሐዘን በቃላት አስፍረዋል። ለምሳሌ ያህል መዝሙር 6ን፣ 13ን፣ 42ን፣ 55ንና 69ን መመልከት ትችያለሽ።