የግርጌ ማስታወሻ
d አንዳንድ ጊዜ በራስ ሰውነት ላይ ጉዳት ማድረስ ሌላ ሁኔታን ተከትሎ የሚመጣ ችግር ነው፤ ከእነዚህም መካከል የመንፈስ ጭንቀት፣ ባይፖላር ዲስኦርደር እና ኦብሰሲቭ ኮምፐልሲቭ ዲስኦርደር የተባሉ ሕመሞች ወይም ደግሞ የተዛባ ያመጋገብ ልማድ ይገኙበታል። ንቁ! ይሄ ሕክምና ይሻላል ይሄ አይሻልም የሚል ሐሳብ አይሰጥም። ክርስቲያኖች የሚያደርጉት ማንኛውም ሕክምና ከመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያዎች ጋር የማይጋጭ መሆኑን ማረጋገጥ አለባቸው።