የግርጌ ማስታወሻ
e በራስ ሰውነት ላይ ጉዳት ከማድረስ ልማድ በስተጀርባ ያሉትን ችግሮች የሚገልጹ ርዕሰ ትምህርቶችን የያዙ ንቁ! መጽሔቶች ባለፉት ጊዜያት ወጥተዋል። ለምሳሌ ያህል “የስሜት መለዋወጥ የሚያስከትለውን ችግር መረዳት” (ጥር 8, 2004 [እንግሊዝኛ])፣ “በመንፈስ ጭንቀት ለሚሠቃዩ ወጣቶች የሚሆን እርዳታ” (መስከረም 2001)፣ “የተዛባ ያመጋገብ ልማድ መንስኤ ምንድን ነው?” (ጥር 22, 1999 [እንግሊዝኛ]) የሚሉትን ተከታታይ ርዕሶችና “የወጣቶች ጥያቄ . . . የአልኮል ሱሰኛ ወላጆች—ችግሩን መቋቋም የምችለው እንዴት ነው?” (ነሐሴ 8, 1992 [እንግሊዝኛ]) የሚለውን ርዕስ መመልከት ይቻላል።