የግርጌ ማስታወሻ d ሰርቪተስ በእስር ቤት ሳለ በጻፈው የመጨረሻ ደብዳቤው ላይ ፊርማውን ያሠፈረው “ብቸኛው፣ ሆኖም እርግጠኛ በሆነው የክርስቶስ ጥበቃ የሚተማመነው ማይክል ሰርቪተስ” በማለት ነበር።