የግርጌ ማስታወሻ a ከ15ኛው መቶ ዘመን አጋማሽ እስከ 16ኛው መቶ ዘመን መጀመሪያ የኖረው ዳ ቪንቺ ጣሊያናዊ ሲሆን ሠዓሊ፣ ቅርጻ ቅርጽ ሠሪ፣ መሐንዲስና የፈጠራ ሰው ነበር።