የግርጌ ማስታወሻ
a “መልአክ” የሚለው ቃል “መልእክተኛ” የሚል ትርጉም አለው፤ ይህ ቃል አንዳንድ ጊዜ ሰፋ ያለ ትርጉም ስለሚሰጠው የአምላክ አገልጋይ የሆኑ መንፈሳዊ ፍጥረታትንና ሰዎችንም ጭምር ለማመልከት ተሠርቶበታል። በዚህ ርዕስ ውስጥ የምንጠቀምበት ግን መጽሐፍ ቅዱስ መላእክት ብሎ የሚጠራቸውን መንፈሳዊ ፍጡራንን ለማመልከት ነው።