የግርጌ ማስታወሻ d የአንድን ሕያው አካል ቅርጽና ተግባር በመወሰን ረገድ የአንድ ሴል ሳይቶፕላዝም፣ የውጭ ሽፋንና ሌሎች ነገሮች የየራሳቸው ድርሻ እንዳላቸው ተመራማሪዎች አረጋግጠዋል።