የግርጌ ማስታወሻ a በዛሬው ጊዜ፣ አብዛኞቹ የኩዌከር ቤተ ክርስቲያኖች ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቱን ይበልጥ በተደራጀ መልኩ የሚያካሂድ ደሞዝ የሚከፈለው አገልጋይ አላቸው።