የግርጌ ማስታወሻ
b በዚህ ርዕስ ውስጥ የተጠቀሱት ወንዶች ቢሆኑም ከማስተርቤሽን ልማድ ለመላቀቅ የሚታገሉ በርካታ ሴቶችም አሉ። በመሆኑም የተሰጠው ምክር ለሁለቱም ጾታዎች ይሠራል። በተጨማሪም ይህ ርዕስ የሚያብራራው ስሜትን ለማርካት ብሎ የራስን የጾታ ብልት ስለማሻሸት ነው። የትዳር ጓደኛ ካልሆነ ሰው ጋር ይህን ድርጊት መፈጸም በአምላክ ዓይን ከባድ ኃጢአት ሲሆን መጽሐፍ ቅዱስ ዝሙት ብሎ በሚጠራው ድርጊት ውስጥ ይካተታል። በነሐሴ 2004 ንቁ! መጽሔት ገጽ ከ10-12 ላይ የወጣውን “የወጣቶች ጥያቄ . . . ከጋብቻ በፊት የጾታ ግንኙነት መፈጸም ምን ስህተት አለው?” የሚለውን ርዕስ ተመልከት።