የግርጌ ማስታወሻ
b አል ክዋሪዝሚ በዘጠነኛው መቶ ዘመን ይኖር የነበረ ታዋቂ ፋርሳዊ የሒሳብ ሊቅ ነው። ይህ ሰው አልጀብራ እንዲዳብር ያደረገ ከመሆኑም በላይ ዜሮንና የአሪትሜቲክ መሠረታዊ ሐሳቦችን ጨምሮ የአረብ ቁጥሮችን እንደመጠቀም የመሳሰሉትን የሕንዶች የሒሳብ አሠራር ዘዴዎች አስተዋውቋል። “አልጎሪዝም” የሚለው ቃል አል ክዋሪዝሚ ከሚለው ስም የተወሰደ ነው።