የግርጌ ማስታወሻ
a ወላጆች ኢንተርኔትን እንዲሁ በደፈናው ከማውገዝ ይልቅ ልጆቻቸው በአብዛኛው የሚመለከቷቸውን ድረ ገጾች በደንብ ቢያውቁ ጥሩ ነው። ይህም ወላጆች ልጆቻቸውን ‘መልካሙን ከክፉው መለየት’ እንዲችሉ ለመርዳት ያስችላቸዋል። (ዕብራውያን 5:14) ወላጆች የሚሰጡት እንዲህ ያለው ሥልጠና ልጆች ጎልማሳ በሚሆኑበት ጊዜም ጭምር ይረዳቸዋል።