የግርጌ ማስታወሻ
a በቅዱሳን ጽሑፎች ውስጥ አረማውያን ያከበሯቸው ሁለት የልደት በዓላት የተጠቀሱ ሲሆን የተመዘገቡትም በመጥፎ ጎናቸው ነው። (ዘፍጥረት 40:20-22፤ ማርቆስ 6:21-28) የአምላክ ቃል በኅብረተሰቡ ወይም በእኩዮች ተጽዕኖ ተገፋፍተን ሳይሆን ከልብ ተነሳስተን ስጦታ እንድንሰጥ ያበረታታናል።—ምሳሌ 11:25፤ ሉቃስ 6:38፤ የሐዋርያት ሥራ 20:35፤ 2 ቆሮንቶስ 9:7