የግርጌ ማስታወሻ
a በቅሪተ አካል ምርምር መስክ የተገኘው ላባ የተወሰደው በዘመናችን ባሉ ወፎች የዘር ሐረግ ውስጥ “በመሃል የጎደለ” ዝርያ እንደሆነ ተደርጎ ከሚነገርለት አርኬዮፕቴሪክስ የተባለ ከምድር ገጽ የጠፋ ቁራ መሰል ፍጡር ላይ ነው። ይሁን እንጂ በአሁኑ ጊዜ አብዛኞቹ የቅሪተ አካል ተመራማሪዎች ይህን ፍጡር የዘመናዊዎቹ ወፎች ዝርያ እንደሆነ አድርገው አይመለከቱትም።