የግርጌ ማስታወሻ b አንዳንድ ጊዜ ሐሜተኛውን ቀርቦ ማነጋገሩ ጥሩ ሊሆን ይችላል። አብዛኛውን ጊዜ ግን ‘ፍቅር ብዙ ኀጢአትን ስለሚሸፍን’ እንዲህ ማድረጉ አስፈላጊ አይደለም።—1 ጴጥሮስ 4:8