የግርጌ ማስታወሻ a ይህ ቦታ የስፓኒሽ ኔዘርላንድስ ክፍል ሲሆን በ16ኛው መቶ ዘመን በስፔን ቁጥጥር ሥር ነበር። ቦታው የሰሜን ፈረንሳይን፣ የቤልጂየምንና የሆላንድን የባሕር ጠረፎች ያጠቃልል ነበር።