የግርጌ ማስታወሻ
c ከላይ የቀረበው ዝርዝር የባለ ሥልጣኑ መሥሪያ ቤት ባዘጋጀው መመሪያ ላይ የተመሠረተ ቢሆንም አንዳንድ ጥቃቅን ለውጦች ተደርገውበታል። በዝርዝሩ ውስጥ የተካተተው እያንዳንዱ ነገር ለአንተ ሁኔታ ወይም ላለህበት አካባቢ ተስማሚ ላይሆን ይችላል፤ አንዳንድ ቁሳቁሶችን መጨመር ያስፈልግህ ይሆናል። ለምሳሌ ያህል፣ አረጋውያንና የአካል ጉዳተኞች ለየራሳቸው የሚያስፈልጋቸው የተለየ ነገር ይኖራል።