የግርጌ ማስታወሻ b ሁሉም ዓይነት ቤሪዎች ለምግብነት የሚያገለግሉ አይደሉም። አንዳንዶቹ ዝርያዎች መርዛማ ናቸው። ስለዚህ ጫካ ሄደህ ቤሪዎችን ከመልቀምህ በፊት የሚበሉትን ለይተህ ማወቅ ይኖርብሃል።