የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች

የግርጌ ማስታወሻ

a የፆታ ጥቃት የደረሰባቸው ልጆች አፍ አውጥተው ባይናገሩም የደረሰባቸው ችግር እንዳለ የሚጠቁሙ ነገሮች እንደሚያደርጉ ባለሙያዎች ይገልጻሉ። ለምሳሌ ያህል፣ አንድ ልጅ መኝታው ላይ ሽንቱን እንደ መሽናት፣ ወላጆቹን የሙጥኝ ማለት ወይም ለብቻው መሆንን መፍራት የመሳሰሉ ቀደም ሲል ትቷቸው የነበሩ ልማዶች በድንገት ካገረሹበት ይህ አንድ ከበድ ያለ ነገር እያስጨነቀው መሆኑን የሚያመለክት ፍንጭ ሊሆን ይችላል። እንደነዚህ ያሉት ምልክቶች አንድ ልጅ የፆታ ጥቃት እንደደረሰበት የሚያረጋግጡ ማስረጃዎች እንደሆኑ ተደርገው መወሰድ የለባቸውም። ልጁን ያስጨነቀው ነገር ምን እንደሆነ አውቃችሁ ልታጽናኑት፣ ልታረጋጉትና ከጥቃት ልትጠብቁት እንድትችሉ ስሜቱን እንዲያወጣው በረጋ መንፈስ አነጋግሩት።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ