የግርጌ ማስታወሻ
c ንቁ! እና መጠበቂያ ግንብ የተባሉት መጽሔቶች የመጽሐፍ ቅዱስ እውነት የወንጀለኝነት ሕይወታቸውን እርግፍ አድርገው እንዲተዉ ስላነሳሳቸው ግለሰቦች ብዙ ጊዜ ዘግበዋል። ንቁ! ሐምሌ 2006 እትም ገጽ 11-13ን፣ ጥቅምት 8, 2005 እትም ገጽ 20-21ን (እንግሊዝኛ)፣ እንዲሁም መጠበቂያ ግንብ ጥር 1, 2000 እትም ገጽ 4-5ን፣ ጥቅምት 15, 1998 እትም ገጽ 27-29ን እና የካቲት 15, 1997 እትም ገጽ 21-24ን ተመልከት።