የግርጌ ማስታወሻ b ወንድምህ አሊያም እህትህ የሞቱት በሕመም ወይም በደረሰባቸው አደጋ ምክንያት በሚሆንበት ጊዜም ሁኔታው ተመሳሳይ ነው። ወንድምህን ወይም እህትህን የቱንም ያህል ብትወዳቸው “ጊዜና አጋጣሚ” የሚያመጡትን ነገር ማስቀረት አትችልም።—መክብብ 9:11 NW