የግርጌ ማስታወሻ
c መጽሐፍ ቅዱስ ምንዝር የፈጸመውን የትዳር ጓደኛ ለመፍታት ወይም ላለመፍታት የመወሰን መብት ያለው ያልበደለው የትዳር ጓደኛ እንደሆነ ይገልጻል። (ማቴዎስ 19:9) በዚህ ረገድ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በነሐሴ 8, 1995 ንቁ! (እንግሊዝኛ) መጽሔት ላይ የወጣውን “የመጽሐፍ ቅዱስ አመለካከት:- ምንዝር—ይቅር ማለት አለብኝ ወይስ የለብኝም?” የሚለውን ርዕስ ተመልከቱ።