የግርጌ ማስታወሻ a በሌሎቹም የሃዋይ ደሴቶችና በፓስፊክ ውቅያኖስ ውስጥ ተመሳሳይ የሆኑ የዛጎል ዓይነቶች የሚገኙ ቢሆንም ብዛቱና ጥራቱ ግን ከቦታ ቦታ ይለያያል።