የግርጌ ማስታወሻ
a በክርስቲያን ግሪክኛ ቅዱሳን መጻሕፍት ወይም “በአዲስ ኪዳን” ውስጥ የሚገኘው “ፍቅር” የሚለው ቃል በአብዛኛው የተተረጎመው አጋፔ ከተባለው የግሪክኛ ቃል ነው። አጋፔ፣ የሞራል ግዴታ እንዳለብን ተሰምቶን ለሌሎች ጥቅም ከልብ በማሰብ የምናሳየው የፍቅር ዓይነት ነው። ይሁን እንጂ አጋፔ ከውስጥ ፈንቅሎ የሚወጣ የመውደድ ስሜት እንጂ ስሜት አልባ አይደለም።—1 ጴጥሮስ 1:22