የግርጌ ማስታወሻ
a ቶሞግራፊ የሰውነትን የውስጥ አካል ክፍሎች በተለያየ አቅጣጫ ለማየት የሚያስችል ምስል ለማንሳት የሚረዳ ዘዴ ነው። ይህ ቃል “ክፍል” ወይም “ድርብርብ” የሚል ትርጉም ካለው ቶሞ ከሚለው ቃልና “መጻፍ” የሚል ትርጉም ካለው ግራፊን ከተባለው ቃል የተገኘ ነው።