የግርጌ ማስታወሻ a ፈጣሪ እኛን ለመስማት ያለው ችሎታ በድምፅ ሞገድ ላይ የተመካ ባለመሆኑ በልባችን የምንናገረውንም እንኳን ሳይቀር “ይሰማል።”—መዝሙር 19:14