የግርጌ ማስታወሻ c አምላክ ጸሎትህን ለመስማት እንደማይፈልግ የሚሰማህ ከባድ ኃጢአት በመፈጸምህ ምክንያት ከሆነ ስለ ሁኔታው ለወላጆችህ ልትነግራቸው ይገባል። በተጨማሪም ‘የጉባኤ ሽማግሌዎችን እንዲረዱህ ጥራቸው።’ (ያዕቆብ 5:14) ሽማግሌዎች ከይሖዋ ጋር የነበረህን ዝምድና እንድታድስ ሊረዱህ ይችላሉ።