የግርጌ ማስታወሻ
a በአንዳንድ የኦርቶዶክስ አገሮች የኢየሱስ ልደት የሚከበረው ጥር 7 (በኢትዮጵያውያን አቆጣጠር ታኅሣሥ 29) ነው። የኢየሱስ ልደት በሚከበርበት ዕለት ላይ ልዩነት ሊፈጠር የቻለው እንዲህ ባሉ አገሮች ውስጥ የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በዓሎቿን ለማክበር የጎርጎርዮስን አቆጣጠር ሳይሆን የጁሊያንን የቀን መቁጠሪያ ስለምትጠቀም ነው። በመሆኑም በጎርጎርዮስ አቆጣጠር ጥር 7 ማለት በጁልየስ አቆጣጠር ታኅሣሥ 25 ማለት ነው። በዚህም ምክንያት በዚህ ርዕስ ውስጥ የቀረበው ማብራሪያ ለጥር 7ም (እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር ለታኅሣሥ 29) ይሠራል።