የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች

የግርጌ ማስታወሻ

b በተለምዶ አዲስ ኪዳን ተብሎ በሚጠራው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ውስጥ ለሚገኙት ከዕብራይስጥ ቅዱሳን መጻሕፍት ለተወሰዱት ጥቅሶች እንደ መሠረት ሆኖ ያገለገለው ግሪክኛው የሰብዓ ሊቃናት ትርጉም መሆኑ አይካድም። በኋላ በተዘጋጁት የሰብዓ ሊቃናት ቅጂዎች ላይ መለኮታዊው ስም ስለማይገኝ ብዙ ምሑራን ስሙ ከክርስቲያን ግሪክኛ ቅዱሳን መጻሕፍት ውስጥም መውጣት አለበት ብለው ይከራከራሉ። ሆኖም ከመጥፋት በተረፉት ጥንታዊ የሰብዓ ሊቃናት ቅጂዎች ላይ ይሖዋ የሚለው ስም በዕብራይስጥ ፊደላት ተጽፎ ይገኛል። ይህም የይሖዋን ስም በግሪክኛ ቅዱሳን መጻሕፍት ውስጥ ለመመለስ የሚያስችል ጠንካራ ማስረጃ ነው።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ