የግርጌ ማስታወሻ a በዓለም ዙሪያ በየዓመቱ 1.6 ሚሊዮን የሚያህሉ ሕፃናት በተቅማጥ በሽታ ይሞታሉ። ይህ ቁጥር በኤድስ፣ በሳንባ ነቀርሳና በወባ በሽታ ከሚሞቱት ሕፃናት አጠቃላይ ድምር ይበልጣል።