የግርጌ ማስታወሻ a የሁሉም ሰው ሁኔታ ከሚራ ጋር ይመሳሰላል ማለት አይደለም። ለምሳሌ ያህል፣ አንዳንድ ሰዎች ካለባቸው በጣም የሚያሠቃይ ሕመም ፋታ የሚያገኙት ሱስ ሊያስይዙ የሚችሉ ኃይለኛ መድኃኒቶችን በሐኪም ክትትል በመውሰድ ሊሆን ይችላል። እንዲህ ያሉ ሕመምተኞች መድኃኒቱን የሚወስዱት ለመመርቀን ወይም የሱስ ተገዢ ለመሆን ፈልገው እንዳልሆነ የታወቀ ነው።—ምሳሌ 31:6ን ተመልከት።