የግርጌ ማስታወሻ
a የ1954 ትርጉም የዕብራይስጡ የማሶራውያን ቅጂ የተጠቀመበትን ሥርዓተ ነጥብ በመከተል ኤርምያስ 39:3ን “ሳምጋር ናቦ፣ ሠርሰኪም፣ ራፌስ” በማለት አስቀምጦታል። ይሁን እንጂ አናባቢ ሳይጨመርበት የሚጻፈው የዕብራይስጥ ጽሑፍ “ሳምጋር፣ ሬፌስ [ወይም ዋና አዛዡ] ናቦሠርሰኪም” ተብሎም ሊተረጎም ይችላል፤ ይህ ዓይነቱ አተረጓጎም በጽላቱ ላይ ከሰፈረው ጽሑፍ ጋር ይስማማል።