የግርጌ ማስታወሻ
a በመጀመሪያው መቶ ዘመን እንደነበረው ሁሉ ዛሬም አንዳንድ ታማኝ ክርስቲያኖች ሀብታሞች ናቸው። ይሁንና አምላክ እነዚህ ክርስቲያኖች በሀብታቸው እንዳይመኩ እንዲሁም ትኩረታቸው በቁሳዊ ነገሮች እንዳይከፋፈል አስጠንቅቋቸዋል። (ምሳሌ 11:28፤ ማርቆስ 10:25፤ ራእይ 3:17) ሀብታሞችም ሆኑ ድሆች ሁሉም ክርስቲያኖች የአምላክን ፈቃድ ለመፈጸም ቅድሚያ መስጠት ይኖርባቸዋል።—ሉቃስ 12:31