የግርጌ ማስታወሻ
a ከተገቢው መጠን ያነሰ ሆርሞን የሚያመነጭ ታይሮይድ ዕጢ እርግዝናን የሚያወሳስብ ቢሆንም የታይሮይድ ዕጢ ሕመም ያለባቸው አብዛኞቹ ሴቶች ጤነኛ ልጅ ይወልዳሉ። ይሁን እንጂ እናቲቱ የሆርሞን መተኪያ ሕክምና ማግኘቷ በጣም አስፈላጊ ነው፤ ምክንያቱም ጽንሱ መጀመሪያ ላይ የታይሮይድ ሆርሞን ማግኘት የሚችለው ከእናቱ ብቻ ነው።