የግርጌ ማስታወሻ
b T3 ተብሎ የተሰየመው ትራይአዮዶታይሮኒን የሚባለው ሆርሞን ሲሆን T4 የተባለው ደግሞ ታይሮክሲን የሚባለው ሆርሞን ነው። 3 እና 4 የሚሉት አኃዞች የሚያመለክቱት በሆርሞኑ ውስጥ የሚገኙትን የአዮዲን አቶሞች ብዛት ነው። በተጨማሪም ታይሮይድ ዕጢ፣ ካልሲቶኒን የሚባለውን በደም ውስጥ ያለውን የካልሲየም መጠን ለመቆጣጠር የሚረዳ ሆርሞን ያመነጫል።