የግርጌ ማስታወሻ
a የሳላይን ውርጃ የሚካሄደው በእናቲቱ ማህፀን ውስጥ መርዛማ ጨው በመርፌ አማካኝነት በመጨመር ነው፤ ከዚያም ሽሉ መርዙን ይውጠውና አብዛኛውን ጊዜ በሁለት ሰዓት ውስጥ ይሞታል። ከ24 ሰዓት ገደማ በኋላ እናትየው ምጥ ይይዛትና የሞተ አሊያም ከተወለደ በኋላ የሚሞት ልጅ ትወልዳለች።