የግርጌ ማስታወሻ c ማዘንህን ለማሳየት የግድ ማልቀስ እንዳለብህ ሊሰማህ አይገባም። ሰዎች ሐዘናቸውን የሚገልጹበት መንገድ ይለያያል። ማልቀስ ካሰኘህ ግን ይህ ወቅት ‘ለማልቀስ ጊዜው’ እንደሆነ አስታውስ።—መክብብ 3:4