የግርጌ ማስታወሻ g ለአጻጻፍ እንዲያመች ሲባል እርዳታ ስለሚያሻው ልጅ ስንናገር በተባዕታይ ጾታ ተጠቅመናል። ይሁንና የቀረበው መሠረታዊ ሥርዓት ለሁለቱም ጾታዎች ይሠራል።