የግርጌ ማስታወሻ
c ሚስጥራዊ ቁስ አካል መኖሩን በተመለከተ ግምታዊ ሐሳብ የተሰጠው በ1930ዎቹ ዓመታት ሲሆን በትክክል የተረጋገጠው ግን በ1980ዎቹ ዓመታት ውስጥ ነው። በዛሬው ጊዜ የሥነ ፈለክ ተመራማሪዎች አንድ የጋላክሲዎች ስብስብ ምን ያህል ሚስጥራዊ ቁስ አካል እንዳለው የሚለኩት፣ በሩቅ ከሚገኝ አካል ላይ የሚፈነጥቀው ብርሃን በከዋክብት ስብስቡ ላይ ሲያርፍ የሚታጠፍበትን መንገድ በመመልከት ነው።