የግርጌ ማስታወሻ a ሞለስኮች፣ ለስላሳ ሰውነት ያላቸው አጥንት አልባ እንስሳት ናቸው። በባሕር ውስጥ ከሚኖሩት ሞለስኮች መካከል ክላም፣ መስል፣ ኦይስተር፣ ስካለፕ፣ ኦክተፐስና ስኩዊድ ይገኙበታል።