የግርጌ ማስታወሻ
a ሳይፈር በመሠረቱ ከኮድ የተለየ ዘዴ ነው። የሳይፈርን ዘዴ የሚጠቀም ሰው እያንዳንዱን ፊደል በሌላ ፊደል ወይም ቁጥር የሚተካ ሲሆን ኮድ የሚጠቀም ሰው ግን ፊደሎችን፣ ሐረጎችን ወይም ቁጥሮችን በሌላ ፊደል፣ ሐረግ ወይም ቁጥር ይተካል። ይሁን እንጂ ሁለቱም ተመሳሳይ የሚሆኑባቸው ሁኔታዎች ሊኖሩ ይችላል።