የግርጌ ማስታወሻ
a በጃፓን፣ ወጣቶች ከሌሎች ተገልለው በክፍላቸው ውስጥ ብቻቸውን ማሳለፋቸው በጣም የተለመደ ከመሆኑ የተነሳ እንዲህ ያሉት ወጣቶች ሂኪኮሞሪ የሚል ስም ተሰጥቷቸዋል። አንዳንድ ሰዎች በጃፓን ውስጥ ከ500,000 እስከ 1,000,000 የሚደርሱ ሂኪኮሞሪዎች እንደሚገኙ ይገምታሉ።