የግርጌ ማስታወሻ c በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት ለፍቺ በቂ ምክንያት የሚሆነው ከጋብቻ ውጭ የጾታ ግንኙነት ከተፈጸመ ብቻ ነው። (ማቴዎስ 19:9) አንደኛው የትዳር ጓደኛ ምንዝር ፈጽሞ ታማኝነት ካጎደለ፣ መፋታት የተሻለው አማራጭ ነው ወይስ አይደለም የሚለውን የሚወስነው በደል የተፈጸመበት የትዳር ጓደኛ እንጂ የቤተሰብ አባላት ወይም ሌሎች አይደሉም።—ገላትያ 6:5