የግርጌ ማስታወሻ
b በአሥራዎቹ ዕድሜ ላይ የሚገኙ አንዳንድ ወጣቶች በሞባይል ስልኮች ተጠቅመው ለፆታ ብልግና የሚያነሳሱ ፎቶግራፎች በመነሳት ለጓደኞቻቸው ይልካሉ። እንዲህ ዓይነት ምስሎችን የሚልከው ወጣት ዓላማው ምንም ይሁን ምን አብዛኛውን ጊዜ ፎቶግራፎቹን ብዙ ሰው የሚያያቸው በመሆኑ ድርጊቱ አሳፋሪ ከመሆኑም ሌላ ሞኝነት ነው።