የግርጌ ማስታወሻ
a ኢንሳይክሎፒዲያ ኦቭ ሪሊጅን ኤንድ ዋር እንዲህ ይላል፦ “[ከ306-337 ዓ.ም. የሮም ንጉሠ ነገሥት ከነበረው] ከቆስጠንጢኖስ በፊት የነበሩት ክርስቲያን ጸሐፊዎች በሙሉ በጦርነት በመካፈል ሰው መግደልን ያወግዙ ነበር።” ይሁን እንጂ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አስቀድሞ የተነገረው ክህደት ሲስፋፋ በዚህ ረገድ የነበረው አመለካከት ተለወጠ።—የሐዋርያት ሥራ 20:29, 30፤ 1 ጢሞቴዎስ 4:1