የግርጌ ማስታወሻ a ግንቦት 1925 ፎሴት ስለጉዞው ለባለቤቱ ደብዳቤ ጽፎላት ነበር። ይህ የመጨረሻው ደብዳቤ ሲሆን በዚያው ጠፍቶ የቀረበት ምክንያት እስከ ዛሬ ድረስ አይታወቅም።