የግርጌ ማስታወሻ
b በ1979 የተቋቋመው ይህ ፓርክ በመጀመሪያ ዋንቻካ ብሔራዊ ፓርክ ተብሎ ይጠራ ነበር። ለዚህ ፓርክ በ1988 አዲስ ስም ተሰጥቶታል፤ ይህ የሆነው በአካባቢው ሲዘዋወር ድንገት ሕገወጥ የኮኬይን መቀመሚያ ላቦራቶሪ በማግኘቱ ምክንያት በዕፅ አዘዋዋሪዎች ለተገደለው ኬምፕፍ ሜርካዶ ለተባለ ቦሊቪያዊ ባዮሎጂስት መታሰቢያ እንዲሆን ታስቦ ነው።