የግርጌ ማስታወሻ a አንዳንድ በሽታዎች ከጂን ጋር ግንኙነት እንዳላቸው ስለሚታመን በሰዎች ጂኖች ላይ የሚታየው ጥቂት ልዩነት በሕክምና ረገድ ትልቅ ትርጉም ይኖረው ይሆናል።